ሶማልያ በሞቃዲሾ የሚሰሩት የኢትዮጵያ ዲፕሎማት እውቅና የላቸውም አለች፡፡ የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ማክሰኞ ባወጣው መግለጫ፣ ዲፕሎማቱ ከዲፕሎማሲያዊ ሚናቸው ጋር የማይጣጣሙ ተግባራትን ...
Gaza: An Israeli strike on a street in central Gaza’s Nuseirat Refugee Camp killed at least 10 people, including children, ...
በተያዘው ዓመት በአሜሪካ ምርጫ ለመሳተፍ ዝግጅት ላይ የሚገኙት የሃገሪቱ ገበሬዎች፣ ኢኮኖሚው ከበድ ብሏቸዋል ተብሏል። የታሪፍ ጉዳይና የድጎማ መቋረጥ ከሚያሳስቧቸው ጉዳዮች ውስጥ ናቸው። የቪኦኤው ...
Police have identified a "suspect vehicle” connected to incendiary devices that set fires in ballot drop boxes in Oregon and ...
በ2016 ዓም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ 684 ሺህ 205 ተማሪዎች ያለፉት 5.4 በመቶ መሆናቸውን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቆ ነበር። በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ...
የዶናልድ ትረምፕ የረዥም ጊዜ አጋር የሆኑት ስቲቭ ባነን ምክር ቤቱን በመድፈር 4 ወራት በእስራት ካሳለፉ በኋላ ዛሬ ማክሰኞ ተፈተዋል፡፡ ባነን ለእስር ያበቃቸው እኤአ ጥር 6፣ 2021 በምክር ቤቱ ...
ጀርመን ኢራን ኢራናዊው-ጀርመናዊውን ጃምሺድ ሻርማህድ ላይ የፈጸመችውን የሞት ቅጣት ተከትሎ በኢራን የሚገኘውን አምባሳደሯን ጠራች፡፡ የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ማክሰኞ እንደለገለጸው ...