ሶማልያ በሞቃዲሾ የሚሰሩት የኢትዮጵያ ዲፕሎማት እውቅና የላቸውም አለች፡፡ የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ማክሰኞ ባወጣው መግለጫ፣ ዲፕሎማቱ ከዲፕሎማሲያዊ ሚናቸው ጋር የማይጣጣሙ ተግባራትን ...
የቻድ ፕሬዝደንት ኢድሪስ ዴቢ ዕሁድ እለት ከአርባ የሚበልጡ የቻድ ወታደሮችን የገደሉትን በመቶዎች የተቆጠሩ የቦኮ ሐራም ታጣቂዎች ለመደምሰስ ወታደራዊ ዘመቻ አስጀምረዋል፡፡ ቦኮ ሐራም ካሜሩን ...
በ2016 ዓም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ 684 ሺህ 205 ተማሪዎች ያለፉት 5.4 በመቶ መሆናቸውን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቆ ነበር። በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ...
Gaza: An Israeli strike on a street in central Gaza’s Nuseirat Refugee Camp killed at least 10 people, including children, ...
የዶናልድ ትረምፕ የረዥም ጊዜ አጋር የሆኑት ስቲቭ ባነን ምክር ቤቱን በመድፈር 4 ወራት በእስራት ካሳለፉ በኋላ ዛሬ ማክሰኞ ተፈተዋል፡፡ ባነን ለእስር ያበቃቸው እኤአ ጥር 6፣ 2021 በምክር ቤቱ ...
ጀርመን ኢራን ኢራናዊው-ጀርመናዊውን ጃምሺድ ሻርማህድ ላይ የፈጸመችውን የሞት ቅጣት ተከትሎ በኢራን የሚገኘውን አምባሳደሯን ጠራች፡፡ የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ማክሰኞ እንደለገለጸው ...
እንደ አውሮፓውያን አቆጣጥር ኅዳር አምስት የነገ ሳምንት ማክሰኞ የሚካሄደው የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ ተቃርቧል። የምረጡኝ ዘመቻውም ተጧጡፏል፡፡ በብዙ ሺህ ኪሎ ሜትሮች ርቀው ኬኒያ ውስጥ የሚኖሩ አሜሪካዊያንም ባሉበት ሆነው በምርጫው መሳተፋቸውን ቀጥለዋል፡፡ የአሜሪካ ድምጹ ዘጋቢ ጁማ ማጃንጋ ናይሮቢ የሚኖሩ አሜሪካዊ ...
በአሜሪካ የሚደረገው ምርጫ በብዙ መልኩ ለየት ያለና ታሪካዊ ነው። በካልፎርኒያ ግዛት በምትገኘው ኦክላንድ ከተማ፣ አንድ ትውልደ ኤርትራ አሜሪካዊና እንዲኹም ትውልደ ናይጄሪያ አሜሪካዊ ለከተማዋ ምክር ...